ኧረ ባቲ ባ ቲ
ሰው ሁላ በሽታው
እራስ ውገቡን ነው፤
ይኔስ በሽታዬን
ባጤን ነው ባጤን ነው....
*
ብጤን ነው..
ብጤን ነው።

ኧኅነ ኧኅነ......
ወገኔ ፡ ውገኔ
*
ኧረ ባቲ ባ ቲ
...
ወገኔ ፡ ውገኔ
*
ተቻችሎ መኖር፦ ንበር መዳኒቱ
ይያዙት ይጠፋል ሌላ ሲፈልጉ።